አድራሻ፡-

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ

ገርጂ በቀድሞው ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ባለው

ውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት ህንጻ

 

ስልክ፡-  011 6 61 06 28

የቢሮ ቁጥር፡-  

ፖ.ሣ.ቁ. 27444-1000/11835

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

 

 

ስለ ዳይሬክቶሬቱ

ዳይሬክቶሬቱ የተቋቋመበት ዋነኛ አላማ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን ተልዕኮዎች ለማሳካት የሚካሄዱ የስራ ሂደቶችንና የመረጃ ልውውጦችን ዘመናዊና በቴክኖሎጂ የተደገፈ የማድረግ  ነው፡፡

ለዚህም የተለያዩ መሰረተ ልማት ዝርጋታዎችን ፣ የስራ ሂደቶችንና መረጃ አያያዝ ላይ የሚደግፉ ሲስተሞች የማልማት እና የማደራጀት፣ የሚገዙ ግብዓቶችን ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸውን የማረጋገጥ ፣ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ላይ ስልጠናና ድጋፍ የመስጠት ፣ እንዲሁም ብልሽት የሚገጥማቸው ኮምፒዩተሮችና ተዛማጅ ዕቃዎችን የመጠገን ተግባራትን ያከናውናል፡፡