አድራሻ፡-

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ

ገርጂ በቀድሞው ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ባለው

ውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት ህንጻ

 

ስልክ፡-  0116-662352

የቢሮ ቁጥር፡-  

ፖ.ሣ.ቁ. 27444-1000/11835

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ስለ ዳይሬክቶሬቱ 

    የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር የተቋቋመበትን ዓላማና ግቦች ለማስፈጸምና ኃላፊነቱን ለመወጣት እንዲያስችሉ ከተዋቀሩት የተለያዩ የሥራ ዘርፎችና ዳይሬክቶሬቶች መካከል አንዱ የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ነው፡፡

በዚህ መሠረት  የዳሬክቶሬቱን የቁልፍና አብይ ተግባራት ዕቅድ በማዘጋጀትና ለመፈፀም የሚያስችሉ አደራጃጀቶችን በመፍጠርና በተቻለ መጠን ጠንካራና ተከታታይ የሆነ የክትትልና ድጋፍ ስርዓት በመዘርጋት የሚ/ር መ/ቤቱን ጥቅም የማስከበር ተግባርና ሀላፊነቱን የሚወጣ የስራ ክፍል ነው፡፡